"የስፖርት ውድድሩና የኢትዮጵያ ቀን ካሰብነው በላይ በጥሩ ሁኔታ ተጠናቅቋል፤ ዓመቱን ሙሉ በልጆቻችን የሚናፈቅ እናድርገው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

Comm Sports 2024.png

Dr Tesfaye Yigzaw, President of the Ethiopian Community Association of Victoria (L-T), Genet Masresha, Head of Public Relations for the Ethiopian Community Association of Victoria (R-T), Seblework Tadesse, Coordinator of Renew Australia For All, and Team Setit Humera soccer players Tesfaye and Biniyam Kebede (R-B). Credit: M.Tsegaw

28ኛው የኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የእግር ኳስ ውድድር መጠናቀቅን አስመልክቶ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፣ የዘንድሮው ውድድር አሸናፊ ስቲት ሁመራ ቡድን እግር ኳስ ተጫዋቾች ወጣት ዮሃንስ እና ቢንያም ከበደ፣ ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ የ renewaustraliaforall.org አስተባባሪና ወ/ት ገነት ማስረሻ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አተያዮቻቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች
  • የማኅበረሰብ ስፖርት
  • የኢትዮጵያ ቀን
  • ማኅበረሰባዊ አተያዮች

Share

Recommended for you