ጮቄ ኢኮቱሪዝም፤ከተስፋ አስቆራጭ ቢሮክራሲ ፍልሚያ እስከ የዓመቱ ድንቅ የዓለም ቱሪስት መንደርPlay14:26Abiy Alem with his wife and child. Credit: A.Alemኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.34MB) የኢኮቱሪዝም ባለሙያው ዐቢይ ዓለም ከጀርመናዊት ሚስቱ ጋር አገረ ጀርመን ለቅቆ ጎጃም ጮቄ መንደር ተስፋ ሰንቆ የገባው በሙያው የአካባቢውን አርሶ አደሮች ሊያግዝና ለተፈጥሮ ጥበቃም የድርሻውን ሙያዊ አስተዋፅዖ ለማበርከት ነው። ይሁንና የጠበቀው ዕቅፍ አበባ፣ የተዘረጉ እጆች፣ አማትረው የሚያዩ ዓይኖችና ክፍት ልቦች አልነበሩም። ከቶውንም "የመንግሥት ሥራ አስፈፃሚዎች ይስቁብኝ፣ ያንቋሹሽኝ፣ ይጠየፉኝና ሥሩለት ሳይሆን አትሥሩለት ነበር የሚሉት" ሲል በምሬት ያነሳል። መገባደጃው ላይ በደረስነው 2022 የተባበሩት መንግሥታት የዓለም ቱሪዝም ድርጅት ከአምስት አኅጉራት፣ 18 አገሮች ውስጥ ከ136 መንደሮች መካከል ነቅሶ 32 መንደሮችን 'ድንቅ የቱሪዝም መንደሮች' ብሎ ሰይሟል። ከኢትዮጵያ የኢኮቱሪዝም ባለሙያው ዐቢይ ዓለም ጮቄ ሙሉ ኢኮቱሪዝም መንደር የዓለም ድንቅ የቱሪዝም መንደርን ሞገስ ለመላበስ በቅታለች።አንኳሮችጮቄተስፋ፣ ተግዳሮቶችና የስኬት ጉዞኢኮቱሪዝም ተጨማሪ ያድምጡ"ሕዝብና መንግሥት ከደገፉን ጮቄ ተራራ፣ጉና ተራራና ላሊበላ አቡነ ዮሴፍ እንዲተሳሰሩ ለማድረግ አቅሙና ዕውቀቱ አለን" ዐቢይ ዓለሙShareLatest podcast episodesREPEAT: Expressing love and affection | Valentine’s Dayየጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልበኒዚ አውስትራሊያ ዶናልድ ትራምፕ የጣሉት የ25 ፐርሰንት ታሪፍ አያገኛትም ተስፋ አልተሟጠጠምበአማራ ክልል ኤች.አይ.ቪ / ኤይድስ በደማቸው ከሚገኝባቸው ሰዎች ውስጥ አምስት በመቶው ሕፃናት መሆናቸው ተገለጠየአውስትራሊያ ፓርላማ የሕብረተሰቡን ገፅታ ያንፀባርቃልን?