"አቴቴ ከመንፈሳዊ አምልኮና ቤተሰባዊ ጥበቃ ባሻገር የሴቶች የቤት ውስጥ ነፃነት ወይም እፎይታ ማግኛም ናት"ዶ/ር አሰፋ ባልቻPlay14:13Dr Assefa Balcha. Credit: A.Balchaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.83MB) የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትና የግል ተመራማሪ ዶ/ር አሰፋ ባልቻ፤ በቅርቡ በ"Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL)" መጽሔት ላይ "Feast for Health: Atete Possession Ritual in Wallo" በሚል ርዕስ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይናገራሉ።አንኳሮችየአቴቴ መነሻና ሥርዓተ አምልኮአቴቴና ፆታአቲቴ በወሎተጨማሪ ያድምጡ"አቴቴ በገጠሩ ወሎ አሁንም ድረስ አለች"ዶ/ር አሰፋ ባልቻShareLatest podcast episodesኢትዮጵያን ጨምሮ 13 ሀገራት የሩስያና ቻይና የጨረቃ ምርምር ጣቢያ ፕሮጄክትን ተቀላቀሉየካናዳ ሊብራል ፓርቲ የፌዴራል ምርጫ አሸንፎ ዳግም ወደ መንግሥታዊ መንበረ ስልጣን ተመለሰ28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠቀኝ ክንፈኛ ማን ነው? ግራ ክንፈኛ ማን ነው? በዘንድሮው ምርጫ ሃይማኖት ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል?