"አማርኛ የዳበረ፣ያቀራረበንና ያኮራን ቋንቋ ነው"ዶ/ር አበራ ሞላ

Dr Abera Molla PI.jpg

Dr Abera Molla. Credit: A.Molla

ዶ/ር አበራ ሞላ የግዕዝኤዲት-ኢትዮዎርድ ፈጠራ ባለቤት ናቸው። የግዕዝ ፊደልን የኮምፒዩተር ትየባ ቴክኖሎጂና ብሔራዊ መግባቢያ ቋንቋን አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ብሔራዊ የመግባቢያ ቋንቋ
  • የአማርኛ ቋንቋ ጉልበታ
  • ምክረ ሃሳብ

Share