"የፈጠርኩት በኮምፒዩተር የግዕዝ ፊደል መፃፊያ ከ500 በላይ ፊደላት ያሉት፤ለሁሉም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች የሚያገለግሉ ናቸው"ዶ/ር አበራ ሞላ

GeezEdit Keyboard.jpg

GeezEdit Keyboard. Credit: SBS Amharic

ዶ/ር አበራ ሞላ የግዕዝኤዲት-ኢትዮዎርድ ፈጠራ ባለቤት ናቸው። እንደምን የግዕዝ ፊደልን ከእጅ ፅሑፍና ታይፕራተር ወደ ኮምፒዩተር ትየባ ቴክኖሎጂ ለማሸጋገር እንደበቁ ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የግዕዝ ፊደል ከእጅ ፅሑፍና ታይፕራይተር ወደ ኮምፒዩተር
  • የፊደል ስየማና አጠራር
  • የፈጠራ ባለቤትነት መብት

Share