"የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አሁን ለደረሰበት ደረጃ ኢትዮጵያውያን-ትውልደ ኢትዮጵያውያንና ዓለም አቀፍ አጋሮች ላደረጉት የጎላ ሚና ምስጋናዬን አቀርባለሁ" ዶ/ር አሥራት አፀደወይን

Dr Asrat Atsedeweyn II.jpg

Dr Asrat Asedeweyn, President of the University of Gondar. Credit: A.Atsedeweyn

"የዩኒቨርሲቲ ትምህርትን በአማርኛ ቋንቋ ለማድረግ የምንችልበት ጊዜ ላይ ነን ብዬ አላምነም፤ ወደፊት ግን ወደ እዚያ እንደምናመራ ምንም ጥርጥር የለኝም" ያሉት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር አሥራት አፀደወይን፤ ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ የላቀ ደረጃ ላይ መድረስ ኢትዮጵያውያን-ትውልደ ኢትዮጵያውያንና ዓለም አቀፍ አጋሮች ስለነበራቸውና ስላላቸው የጎላ ሚና ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • አገር አቀፍ የትምህርት ጥራት ደረጃ ውድቀት፣ ክለሳና የትግበራ ጅማሮ
  • የአማርኛ ቋንቋን ለዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያነት የመጠቀም ፋይዳ
  • ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ የላቀ ውጤት የኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሚና

Share