"አገር የሚፈርሰውም፤ የሚፈራውም በትምህርት ሥርዓት ነው" ዶ/ር አሥራት አፀደወይን

Dr Asrat Asedeweyn I.jpg

Dr Asrat Asedeweyn, President of the University of Gondar. Credit: PD and A.Atsedeweyn.

"ትምህርት ሚኒስቴር በቂ ነውም ባይባል በአገራዊ አንድነት፣ ሥነ ምግባርና ታሪክ ዘርፍ የጎላ ለውጥ እያሳየነው" የሚሉት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር አሥራት አፀደወይን፤ ሰሞኑን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2015 አገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ካስፈተናቸው 2919 ተማሪዎቹ ውስጥ 2703 ወይም 92.6% በማሳለፍ ከመላ አገሪቱ እንደምን የላቀ ውጤት ማስመዝገብ እንደቻለና የሥርዓተ ትምህርት ማሻሻያ ትግበራ ፕሮግራም ሂደትን አንስተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
  • የከፍተኛ ተቋማት ትምህርት ጥራት ደረጃ
  • የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነትና የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በተማሪዎችና በትምህርት ተቋማት የትምህርት አሰጣጥ ላይ ያሳደሩት አሉታዊ ተፅዕኖዎች

Share