የኢትዮጵያ መንግሥት የደረሰበት በውል የማይታውቀውን የልጅ ኢያሱን አስከሬን አስፈልጎ የአገር መሪ የቀብር ሥነ ሥርዓት ሊያደርግለትና መታሰቢያ ሊያቆምለት ይገባል?

Portrait of Lij Iyasu (1895-1935), heir to the throne of Ethiopia, 1910.jpg

Portrait of Lij Iyasu (1895-1935), heir to the throne of Ethiopia, 1910, from L'Illustrazione Italiana, Year XXXVII, No 17, April 24, 1910 Credit: Getty Images

ዶ/ር አሰፋ ባልቻ - የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትና የግል ተመራማሪ፤ በቅርቡ "The missing sovereign: the fallouts of LEJ IYASSU’s demise, 1916-1974" በሚል ርዕስ በ JES ዲሴምበር 2022 ሕትመት ላይ ለንባብ ስላበቁት መጣጥፋቸው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • አገራዊ ርዕይ
  • ሕልፈተ ሕይወት
  • የልጅ ኢያሱ አሟሟትና መቃብር እስካሁን በውል አለመታወቅ
  • ውርሰ አሻራ

Share