"ልጅ ኢያሱ ዘውድ ያልደፋ ንጉሠ ነገሥት ነው"ዶ/ር አሰፋ ባልቻ

LiJ Iyasu.jpg

(C) The Emperor of Ethiopia, Menelik II (1844-1913), with the heir to the throne LiJ Iyasu (1895-1935) (R) and government dignitaries in Addis Ababa, Ethiopia, from L'Illustrazione Italiana, Year XXXVI, No 7, February 14 1909. Credit: Getty Images

ዶ/ር አሰፋ ባልቻ - የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትና የግል ተመራማሪ፤ በቅርቡ "The missing sovereign: the fallouts of LEJ IYASSU’s demise, 1916-1974" በሚል ርዕስ በ JES ዲሴምበር 2022 ሕትመት ላይ ለንባብ ስላበቁት መጣጥፋቸው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ቤተሰባዊ ሐረግ
  • ለአልጋ ወራሽነት መብቃት
  • ለንግሥና መዘግየት

Share