"የሞት መድኃኒት እንኳ ሊገኝባት ይችላል የሚባልባት አገር ላይ ተቀምጠን ምንም ነገር አልሠራንም፤ መንግሥት ለምን ለአገር በቀል ሕክምና ተቋም አያቆምም?" ዶ/ር አሰፋ ባልቻPlay19:13Dr Assefa Balcha, Former President of Wollo University. Credit: A.Balchaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.41MB) ዶ/ር አሰፋ ባልቻ የታሪክ ተመራማሪና የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ ሰሞኑን "Why Should We Preserve Ethiopia's Medico-Magical Manuscripts" በሚል ርዕስ በ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) ለሕትመት ስላበቁት ጥናታዊ ፅሑፋቸው ይናገራሉ።አንኳሮችአገር በቀል መድኃኒቶችን ከዘመናዊ ሕክምና ጋር ማዋደድየአገር በቀል መድኃኒቶች በአሁኑ ትውልድ ዘንድ ያለው ተቀባይነትየግል ባለ ሃብቶች በአገረሰብ መድኃኒቶች ላይ ሙዋዕለ ንዋይን የማፍሰስ ትሩፋቶችተጨማሪ ያድምጡየኢትዮጵያን አገር በቀል ሕክምና መድብሎች ጠብቀን ማቆየት የሚያሻን ስለምን ነው?ShareLatest podcast episodesREPEAT: Expressing love and affection | Valentine’s Dayየጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልበኒዚ አውስትራሊያ ዶናልድ ትራምፕ የጣሉት የ25 ፐርሰንት ታሪፍ አያገኛትም ተስፋ አልተሟጠጠምበአማራ ክልል ኤች.አይ.ቪ / ኤይድስ በደማቸው ከሚገኝባቸው ሰዎች ውስጥ አምስት በመቶው ሕፃናት መሆናቸው ተገለጠየአውስትራሊያ ፓርላማ የሕብረተሰቡን ገፅታ ያንፀባርቃልን?