የኢትዮጵያን አገር በቀል ሕክምና መድብሎች ጠብቀን ማቆየት የሚያሻን ስለምን ነው?

Kniphofia Foliosa.jpg

Kniphofia foliosa (ASphodelaceae) in Tigray, Ethiopia - Kniphofia foliosa (ASPHODELACEAE) is an Ethiopian medicinal plant with antimalarial properties and very little host cell toxicity. It has long been used in Ethiopia's traditional medicine for treating abdominal cramps and wound healing. Credit: Veronique DURRUTY/Gamma-Rapho via Getty Images

ዶ/ር አሰፋ ባልቻ የታሪክ ተመራማሪና የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ ሰሞኑን "Why Should We Preserve Ethiopia's Medico-Magical Manuscripts" በሚል ርዕስ በ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) ለሕትመት ስላበቁት ጥናታዊ ፅሑፋቸው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • አገር በቀል የሕክምና መድኃኒቶች
  • አገር በቀል የሕክምና መድብሎች ጥበቃ ፋይዳዎች
  • ጥንታዊ የሕክምና መድብሎችን አሰባሳቢ ተቋም የመመሥረት አስፈላጊነት

Share