“ ወላጆች ህጻናት ልጆቻቸውን በማስከተብ ከኮቪድ ተያያዥ ችግሮች ሊታደጓቸው ይገባል “ - ዶ /ር በሪሁን መጋቢያው

.

Dr Berihun Megabiaw Source: B Megabiaw

ዶ /ር በሪሁን መጋቢያው በሞናሽ ዩኒቨርሲቲ የህብረተሰብ ጤና ተቋም ተመራማሪ እና መምህር እንዲሁም በሜልበርን የቤተሰብ ሀኪም ፤ ከሰኞ ጀምሮ በመላው አውስትራሊያ እድሜያቸው ከ 5- 11 አመት ላሉት ታዳጊ ህጻናት በመሰጠት ላይ ያለውን ክትባት አስመልክቶ ያለውን ጠቀሜታ ይገልጻሉ ።


አንኳሮች

  • ዴልታ እና ኦሚኮርን ቫይረስ ለምን ህጻናትን ላይ በረቱ
  • ታዳጊ ህጻናትን የማስከተቡ ፋይዳ
  • ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጎንዮሽ ችግሮች እና መፍትሄዎቻቻው

Share