"በጎጥ ቋንቋ ማተኮሩ እየጎዳን ነው፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ በብሔራዊ መግባቢያ ቋንቋ ላይ መወያየት አለበት" ዶ/ር እናውጋው መሃሪና ዶ/ር ታሪኩ ተሻለ

Dr Enawgaw Mehari II.jpg

Dr Enawgaw Mehari. Credit: E.Mehari

ዶ/ር እናውጋው መሃሪ - የሕዝብ - ለሕዝብ ኢትዮጵያ መስራችና ሊቀመንበር፤ ዶ/ር ታሪኩ ተሻለ በስዊዲን የሕዝብ - ለሕዝብ ኢትዮጵያ ተጠሪና የሉላዊ ኢትዮጵያውያን ምሁራን ተነሳሽነት (GESI) አባል፤ ሰሞኑን "አገራዊ የመግባቢያ ቋንቋ እንደ አንድ የትምህርት ዓይነት የመስጠት አስፈላጊነት" በሚል ርዕስ በተለያዩ የጥናት መስኮች ከተጠበቡ ኢትዮጵያውያን ጋር ስላካሔዱት ግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት ጭብጦች ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • ሕዝባዊ የብሔራዊ ቋንቋ ምክክር መድረክ ፈጠራ
  • የብሔራዊ ቋንቋ ትግበራና ፋይዳዎቹ
  • ቋንቋና ብሔራዊ ማንነት

Share