"የብሔረተኝነት ስሜት የብሔር ጠላት ከሌለው ጠንካራ ሆኖ ስለማይቀጥል፤ ሕዝቡ የማይጨነቅበትና የማይኖርበት የታሪክ ቁርሾ ላይ የተመሠረተ ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላው

Yirga G Woldeyes.jpg

Dr Yirga Gelaw Woldeyes. Credit: YG.Woldeyes

ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በፐርዝ አውስትራሊያ ከርተን ዩኒቨርሲቲ ገዲብ መምህርና ተማራማሪ ናቸው። በቅርቡ ለሕትመት ስላበቁት "The Coloniality of Nation Building: A Case From Ethiopia" ጥናታዊ መጣጥፋቸው ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • ኢትዮጵያዊ ብሔረተኛነት
  • የማንነት ፖለቲካ
  • ብሔራዊ አንድነት

Share