"ትምህርት ድንቁርናን፣ ልማት ድህነትን፣ ፖለቲካ ግጭትን የሚያባብስ ከሆነ የምንገነባው አገር የደሃው ሕዝብ አይደለም ማለት ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላው

Yirga GWY.jpg

Dr Yirga Gelaw Woldeyes. Credit: YG.Woldeyes

ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በፐርዝ አውስትራሊያ ከርተን ዩኒቨርሲቲ ገዲብ መምህርና ተማራማሪ ናቸው። በቅርቡ ለሕትመት ስላበቁት "The Coloniality of Nation Building: A Case From Ethiopia" ጥናታዊ መጣጥፋቸው ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • የአገር ግንባታ ፍቺ
  • አገር ግንባታና ፖለቲካዊ ቀውስ
  • አገር በቀል ቋንቋን ለከፍተኛ ትምህርትና ምርምር የማዋል ፋይዳዎች

Share