"በጀቱ ያተኮረው የዋጋ ግሽበትን ማረቅ ላይ ነው ብዬ ነው የማስበው" - ዶ/ር ዮናታን ድንቁ

2023 Budget.jpg

Detail view of documents during the Budget lockup at Parliament House on May 09, 2023, in Canberra, Australia. Credit: Martin Ollman/Getty Images

ዶ/ር ዮናታን ድንቁ፤ በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፤ የ2023/24 የአውስትራሊያ ዓመታዊ በጀት አንኳር ምጣኔ ሃብታዊ ትኩረቶችን ነቅሰው ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • የኑሮ ውድነት መቋቋሚያ ድጎማ
  • የዋጋ ግሽበት
  • የበጀት ውዳሴና ወቀሳ

Share