"አሁን ባለው ሁኔታ ስለ ዋጋ ግሽበትና የወለድ መጠን መጨመርና አለመጨመር እርግጠኛ ሆኖ መናገር አይቻልም" ዶ/ር ዮናታን ድንቁ

Dr Yonatan.jpg

Dr Yonatan Dinku. Credit: Y.Dinku

ዶ/ር ዮናታን ድንቁ፤ በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፤ የ2023/24 የአውስትራሊያ ዓመታዊ በጀት አንኳር ምጣኔ ሃብታዊ ትኩረቶችን ነቅሰው ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • የዋጋ ሽበት ዝግመትና ንረት
  • ማዕከላዊ ባንክና የወለድ መጠን ጭማሪ
  • በጀትና ማኅበረሰብ

Share