"ጎብኚዎችን ጨምሮ ሁሉም የሲድኒ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና አውስትራሊያውያን በዓመታዊው ባሕላዊ ዝግጅታችን ላይ እንዲገኙ እንጋብዛለን" ወ/ሮ እመቤት አሰፋPlay08:11Emebet Assefa (R). Credit: E.Assefaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (5.9MB) ወ/ሮ እመቤት አሰፋ - የቅድስት ማርያም ኢትዮጵያውያን ሴቶች ማኅበር ኮሚቴ አባል፤ ቅዳሜ ፌብሪዋሪ 17 / የካቲት 9 በሲድኒ ከተማ ስለሚካሔደው የኢትዮጵያውያን ባሕላዊ ፌስቲቫል 2024 ዝግጅት ይናገራሉ።አንኳሮችየኢትዮጵያውያን ባሕላዊ ኩነት ፋይዳዎችዝርዝር ፕሮግራምየባሕላዊ ኩነቱ መካሔጃ አድራሻተጨማሪ ያድምጡየኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ገፅታ የሚያስተዋውቅ ባሕላዊ ፌስቲቫል ሲድኒ ከተማ ሊካሔድ ነውShareLatest podcast episodes28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠቀኝ ክንፈኛ ማን ነው? ግራ ክንፈኛ ማን ነው? በዘንድሮው ምርጫ ሃይማኖት ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል?ክፍተትን ማጥበብ ማለት ምን ማለት ነው ?ለሁለት ሺህ አመት ሳይቀየር የዘለቀው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ አምልኮ ስርአት፤ በዋሽንግተን ዲሲ ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ-ክርስቲያንም ቀጥሏል