"ካለፈው ዓመት ዘንድሮ አንድነታችንን አጠንክረናል፤ ኢትዮጵያውያንን አነቃቅተናል" ወ/ት ገነት ማስረሻና አቶ አሕመድ ዳውድ

Ahmed and Genet.png

Ahmed Dawud (L) and Genet Masresha (R). Credit: a.Dawud and G.Masresha

ወ/ት ገነት ማስረሻ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና አቶ አሕመድ ዳውድ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ንብረት ኃላፊ ዘንድሮ ከዲሴምበር 25 / ጥር 17 እስከ ዲሴምበር 29 / ጥር 21 ስለሚካሔደው 28ኛው የኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያን ዓመታዊ የእግር ኳስ ውድድር መሰናዶና ሂደት ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የውድድር ምድቦች
  • የገና አባትና የሕፃናት ፕሮግራም
  • የፋሽን ትዕይንት
  • የምግብና ሙዚቃ ዝግጅት
  • የአደላይድ፣ ብሪስበንና ሲድኒ እንግዳ ቡድኖች

Share