ሃብታሙ መኮንን፤ ከኢትዮጵያና ምሥራቅ አፍሪካ የመጀመሪያው አጭር ፊልም ዓለም አቀፍ Emmy ሽልማት አሸናፊPlay07:24Habtamu Mekonen (R). Credit: H.Mekonenኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (5.75MB) ፊልም ቀራጭ፣ ፀሐፊና ዳይሬክተር ሃብታሙ መኮንን፤ 'STOP WAR' በሚለው አጭር ፊልሙ የ2023 International Emmy Awards በወጣቶች ዘርፍ በታሪክ ከኢትዮጵያና ከምሥራቅ አፍሪካ የመጀመሪያው አሸናፊ ሆኗል። እንደምን በነፃ የትምህርት ዕድል ሳቢያ ወደ አገረ ኬንያ ዘልቆ የአያሌዎች ሕልም የሆነውን የከበረ ሽልማት በተማሪነት የፊልም ሥራው ለመጎናፀፍ እንደበቃ ይናገራል።አንኳሮችየ 'STOP WAR' አጭር ፊልም ጭብጥየ2023 JCSI የወጣት የፈጠራ ሽልማት ውድድር አሸናፊነትነፃ የትምህርት ዕድልና ምረቃተጨማሪ ያድምጡ"የምሥራቅ አፍሪካ ወጣቶች ረስተውናል፤ ኢትዮጵያዊ ታሪካችንንና መለያችንን ለአዲሱ የአፍሪካ ትውልድ አልሸጥንም" የፊልም ባለሙያዎች ሔኖክ ተሾመና ሃብታሙ መኮንንShareLatest podcast episodesየጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልበኒዚ አውስትራሊያ ዶናልድ ትራምፕ የጣሉት የ25 ፐርሰንት ታሪፍ አያገኛትም ተስፋ አልተሟጠጠምበአማራ ክልል ኤች.አይ.ቪ / ኤይድስ በደማቸው ከሚገኝባቸው ሰዎች ውስጥ አምስት በመቶው ሕፃናት መሆናቸው ተገለጠየአውስትራሊያ ፓርላማ የሕብረተሰቡን ገፅታ ያንፀባርቃልን?የዶናልድ ትራምፕ የብረትና አሉሚኒየም ታሪፍ ውሳኔ ለአውስትራሊያ አሻሚና አሳሳቢ ሆኗል