"የምሥራቅ አፍሪካ ወጣቶች ረስተውናል፤ ኢትዮጵያዊ ታሪካችንንና መለያችንን ለአዲሱ የአፍሪካ ትውልድ አልሸጥንም" የፊልም ባለሙያዎች ሔኖክ ተሾመና ሃብታሙ መኮንንPlay22:00Henok Teshome (L), and Habtamu Mekonen (R). Credit: H.Teshome and H.Mekonenኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (16.57MB) የፊልም ጥበብ ነፃ የተምህርት ዕድላቸውን ናይሮቢ ኬንያ ያጠናቀቁት ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ሔኖክ ተሾመና ሃብታሙ መኮንን፤ የትምህርት ዕድሉ እንደምን ለዓለም አቀፍ መድረክ እንዳበቃቸውና ግባቸውን ከአገር ቤትና ከአኅጉር አሻግረው ሉላዊ እንዳደረጉ ይገልጣሉ። በኬንያ ቆይታቸው ባይተዋርነት ሳይሆን ቤተሰባዊ ስሜት እንዲሰማቸው ላደረጓቸው የኬንያ ነዋሪ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላትንና በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲን ያመሰግናሉ።አንኳሮችነፃ የትምህርት ዕድልድንበር አልባ የፊልም ፕሮጄክት ውጥንየማኅበረሰብና የኤምባሲ ድጋፍተጨማሪ ያድምጡሃብታሙ መኮንን፤ ከኢትዮጵያና ምሥራቅ አፍሪካ የመጀመሪያው አጭር ፊልም ዓለም አቀፍ Emmy ሽልማት አሸናፊShareLatest podcast episodesየጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልበኒዚ አውስትራሊያ ዶናልድ ትራምፕ የጣሉት የ25 ፐርሰንት ታሪፍ አያገኛትም ተስፋ አልተሟጠጠምበአማራ ክልል ኤች.አይ.ቪ / ኤይድስ በደማቸው ከሚገኝባቸው ሰዎች ውስጥ አምስት በመቶው ሕፃናት መሆናቸው ተገለጠየአውስትራሊያ ፓርላማ የሕብረተሰቡን ገፅታ ያንፀባርቃልን?የዶናልድ ትራምፕ የብረትና አሉሚኒየም ታሪፍ ውሳኔ ለአውስትራሊያ አሻሚና አሳሳቢ ሆኗል