"ድል ሥራ አስኪያጄ ብቻ ሳይሆን ደም ሥሬ ነው፤ ከእኔ ይልቅ የእርሱን ሕልም ባሳካሁ ብዬ እመኛለሁ" ድምፃዊት ሃኒሻ ሰለሞንPlay17:59Dilnesaw Getaneh (L) and Hanisha Solomon (R). Credit: H.Solomonኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.76MB) ከሞዴልነትና መንፈሳዊ ዝማሬ ወደ ዓለማዊው ሙዚቃ የዘለቀችው ድምፃዊት ሃኒሻ ሰለሞን ስለ የሙዚቃ ሥራዎቿና አድናቂዎቿ፤ አንጋፋው ጋዜጠኛና የድምፃዊት ሃኒሻ ሥራ አስኪያጅ ድልነሳው ጌታነህ የድምፃዊቷን ዉጣ ውረዶችና ስኬቶች ነቅሶ ይናገራል።አንኳሮችዓለም አቀፍ የሙዚቃ መድረክና ሃኒሻየመድረክ ግብዣዎችየሙዚቃ አድናቂዎች ድጋፍና ምስጋናትልሞችተጨማሪ ያድምጡ"ሃኒሻ በሙዚቃው ዓለም መኖር ያለባት ድምፃዊት ናት" ጋዜጠኛና ሥራ አስኪያጅ ድልነሳው ጌታነህShareLatest podcast episodesየካናዳ ሊብራል ፓርቲ የፌዴራል ምርጫ አሸንፎ ዳግም ወደ መንግሥታዊ መንበረ ስልጣን ተመለሰ28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠቀኝ ክንፈኛ ማን ነው? ግራ ክንፈኛ ማን ነው? በዘንድሮው ምርጫ ሃይማኖት ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል?ክፍተትን ማጥበብ ማለት ምን ማለት ነው ?