"ሃኒሻ በሙዚቃው ዓለም መኖር ያለባት ድምፃዊት ናት" ጋዜጠኛና ሥራ አስኪያጅ ድልነሳው ጌታነህPlay12:58Singer Hanisha Solomon. Credit: H.Solomonኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.74MB) ከሞዴልነትና መንፈሳዊ ዝማሬ ወደ ዓለማዊው ሙዚቃ የዘለቀችው ድምፃዊት ሃኒሻ ሰለሞን ስለ መድረክ ጉዞዋ፤ ጋዜጠኛ ድልነሳው ጌታነህ እንደምን የሃኒሻን ጆሮ ገብ ድምፅ ለመድረክ እንዳበቃና ሥራ አስኪያጅዋ እንደሆነ ያወጋሉ።አንኳሮችየሙዚቃ ሥራ ውጣ ውረድና እርካታለዓለም አቀፍ የሙዚቃ መድረክ መብቃት ነጠላና የሙዚቃ አልበም ውጤቶችተጨማሪ ያድምጡ"ድል ሥራ አስኪያጄ ብቻ ሳይሆን ደም ሥሬ ነው፤ ከእኔ ይልቅ የእርሱን ሕልም ባሳካሁ ብዬ እመኛለሁ" ድምፃዊት ሃኒሻ ሰለሞንShareLatest podcast episodesየካናዳ ሊብራል ፓርቲ የፌዴራል ምርጫ አሸንፎ ዳግም ወደ መንግሥታዊ መንበረ ስልጣን ተመለሰ28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠቀኝ ክንፈኛ ማን ነው? ግራ ክንፈኛ ማን ነው? በዘንድሮው ምርጫ ሃይማኖት ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል?ክፍተትን ማጥበብ ማለት ምን ማለት ነው ?