"ኢትዮጵያ ውስጥ በተካሔደው 17ኛው የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ ስለ ዳታ አስተዳደርና ምስጢር ጥበቃ ትልቅ ልምድ ያገኘንበት ነው" ሚኒስትር ደኤታ ህሩያ አሊ

State Minister Hiruia Ali.jpg

Huria Ali, State Minister for Ministry of Innovation and Technology. Credit: H.Ali

እ.አ.አ. በ2006 በተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ አማካይነት የተመሠረተው ሉላዊ የበይነ መረብ አስተዳዳር መድረክ ከኖቬምበር 28 / ሕዳር 19 እስከ ዲሴምበር 2 / ሕዳር 23 ድረስ አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ተካሂዷል። የፈጠራና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር - ሚኒስትር ደኤታ ሁሪያ አሊ ስለ መድረኩ ሂደትና ፋይዳዎች ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • የኢትዮጵያ የበይነ መረብ አስተዳደር መድረክ አስተናጋጅ ሆኖ መመረጥ
  • የበይነ መረብ አስተዳደር መድረክ ፋይዳ
  • መድረኩ ያስገኛቸው ተሞክሮዎችና የተቀሰሙ ትምህርቶች

Share