"በስትራቴጂያዊ ንድፋችን መሠረት 80 ፐርሰንት ያህል ኢትዮጵያውያንን የኢንተርኔት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠራን ነው" ሚኒስትር ደኤታ ህሩያ አሊ

SM Huria Ali.jpg

Huria Ali, State Minister for Ministry of Innovation and Technology. Credit: H.Ali

እ.አ.አ. በ2006 በተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ አማካይነት የተመሠረተው ሉላዊ የበይነ መረብ አስተዳዳር መድረክ ከኖቬምበር 28 / ሕዳር 19 እስከ ዲሴምበር 2 / ሕዳር 23 ድረስ አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ተካሂዷል። የፈጠራና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር - ሚኒስትር ደኤታ ሁሪያ አሊ፤ የዳታ ደህንነት ጥበቃና የበይነ መረብ መሠረተ ልማትን የማስፋፋት ትልሞች አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የበይነ መረብ አስተዳደር ድንጋጌና ተጠያቂነት
  • የበይነ መረብ መሠረተ ልማት ዕቅዶች
  • የግል ዳታ ደህንነት ጥበቃና ተጠያቂነት

Share