"የአማራ ብሔረተኝነት መኖር አለበት ብለን ብቅ ብቅ ያልነው ራስን ለመከላከል እንጂ ኢትዮጵያዊነትን ለመካድ አይደለም"ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ

Maj Dawit.jpg

Executive Director of the Africa Institute for Strategic and Security Studies, Maj Dawit Wolde Giorgis. Credit: SBS Amharic

ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ - የቀድሞው የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታና የእርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚሽን ኮሚሽነር፤ በሜልበር የአማራ ሕብረት ማኅበር ተጋብዘው ወደ አውስትራሊያ ስለመጡበት ጉዳይና የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች አንስተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የአማራ ብሔረተኝነትና የመብቶች ጥያቄ
  • መሪና አመራር
  • ዋነኛ ወቅታዊ የኢትዮጵያ ችግሮች

Share