"ለአውስትራሊያ የውጭ ጉዳይ ተወካዮች የማሳስበው ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም፣መረጋጋትና አንድነት እንዲፈጠር አስተዋፅዖና ተፅዕኖ እንዲያደርጉ"ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ

Dawit WG II.jpg

Executive Director of the Africa Institute for Strategic and Security Studies, Maj Dawit Wolde Giorgis. Credit: SBS Amharic

ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ - የቀሞው የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታና የእርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚሽን ኮሚሽነር፤ ስለ ኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያን ማኅበረሰብ አባላት፣ የአውስትራሊያን ዲፕሎማሲያዊ አስተዋፅኦና ዲፕሎማሲያዊ ተፅዕኖ፣ አኅጉራዊ ጉዳዮችን አንስተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ድርቅና ረሃብ
  • ዲፕሎማሲ
  • ፖለቲካና ፀጥታ

Share