ከኒውዮርክ አዲስ አበባ፤ያፌት ውብሸትና የመጀመሪያ ፎቶ ኤግዚቪሽኑ በአገር ቤትPlay09:20Photographer Yafet Wubshet Teklu (L). Credit: YW.Tekluኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.13MB) ፎቶግራፍ አንሺ ያፌት ውብሸት ኒውዮርክ ነዋሪ ነው። ሰሞኑ ከ10 ዓመታት የፎቶግራፍ ስብስቦቹ ውስጥ ጥቂቶቹን ነቅሶ አዲስ አበባ ላይ የፎቶ ኤግዚቪሽን ዘርግቶ የካሜራ ቅርሰ ምስሎቹን ለአገር ቤት ተመልካቾች እነሆኝ ብሏል። ለኤግዚቪሽን ስላቀረባቸው ምስሎቹ ይዘት ይናገራል።አንኳሮችካሜራና ዓለም አቀፍ ምስሎችያፌትና ካሜራከኒውዮርክ ወደ አዲስ አበባተጨማሪ ያድምጡ"ፎቶግራፍ ዓለምን በተለየ መልኩ የማይበት ሌንስ ነው"ፎቶግራፍ አንሺ ያፌት ውብሸትShareLatest podcast episodesጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በቅዳሜው ሀገር አቀፍ ምርጫ ዳግም ለመመረጥ ከበቁ ከፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ታሪፍን አስመልክተው እንደሚነጋገሩ አስታወቁኢትዮጵያን ጨምሮ 13 ሀገራት የሩስያና ቻይና የጨረቃ ምርምር ጣቢያ ፕሮጄክትን ተቀላቀሉየካናዳ ሊብራል ፓርቲ የፌዴራል ምርጫ አሸንፎ ዳግም ወደ መንግሥታዊ መንበረ ስልጣን ተመለሰ28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠ