"ፎቶግራፍ ዓለምን በተለየ መልኩ የማይበት ሌንስ ነው"ፎቶግራፍ አንሺ ያፌት ውብሸትPlay12:45Photographer Yafet Wubshet Teklu. Credit: YW.Tekluኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.85MB) ፎቶግራፍ አንሺ ያፌት ውብሸት ኒውዮርክ ነዋሪ ነው። ሰሞኑ ከ10 ዓመታት የፎቶግራፍ ስብስቦቹ ውስጥ ጥቂቶቹን ነቅሶ አዲስ አበባ ላይ የፎቶ ኤግዚቪሽን ዘርግቶ የካሜራ ቅርሰ ምስሎቹን ለአገር ቤት ተመልካቾች እነሆኝ ብሏል። ለኤግዚቪሽን ስላቀረባቸው ምስሎቹ ይዘት ይናገራል።አንኳሮችያፌትና ፎቶ ኤግዚቪሽን በአዲስ አበባየምስል ገፅታዎች ነፀብራቅትልሞችተጨማሪ ያድምጡከኒውዮርክ አዲስ አበባ፤ያፌት ውብሸትና የመጀመሪያ ፎቶ ኤግዚቪሽኑ በአገር ቤትShareLatest podcast episodes"ወደፊት መራመድ አለብን፤ መተዳደሪያ ደንባችን መከለስ አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"መሠረታችን ማኅበረሰቡ ነው፤ ወደፊት የሚያራምደን የማኅበረሰቡ ድጋፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"እኛ ፖለቲካዊ አቋም የለንም፤ የሃይማኖት አቋም የለንም፤ መሥራት ያለብን ማኅበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በቅዳሜው ሀገር አቀፍ ምርጫ ዳግም ለመመረጥ ከበቁ ከፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ታሪፍን አስመልክተው እንደሚነጋገሩ አስታወቁ