"ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የትምህርት ጥራት ችግር ለመቅረፍ አንዱ መፍትሔ በየክልሉ ጥራት ያላቸው የመምህራን ማሰልጠኛዎችን መገንባት ነው" ፕ/ር አበበ ዘገየ

Prof Abebe Zegeye.jpg

Prof Abebe Zegeye. Credit: A.Zegeye

ፕሮፌሰር አበበ ዘገየ፤ የማስተማርና ስልጠና ማዕከል ተባባሪና መሥራች ዳይሬክተር፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በሥርዓተ ትምህርቱ ዘርፍ በብርቱ አነጋጋሪ፣ አሳሳቢና መፍትሔ ሻች ሆኖ ስላለው የትምህርት ጥራት ደረጃና ተደራሽነት ተግዳሮቶችና አማራጭ የመፍትሔ ሃሳቦችን አንስተው አተያያቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች
  • የትምህርት ጥራት ተደራሽነት
  • አንኳር የሥርዓተ ትምህርት ችግሮች
  • ፖሊሲ ቀረፃና ትግበራ

Share