"አማርኛ ለማስተማሪያም ለሳይንሳዊ ዕውቀትም የበቃ ቋንቋ በመሆኑ ብሔራዊ የማስተማሪያ ቋንቋ እንዲሆን መቀበል በጣም አስፈላጊ ነው" ፕ/ር አበበ ዘገየ

graduation ceremony at Bahir Dar University .jpg

A woman ups her phone as she celebrates for graduation ceremony at Bahir Dar University in Bahir Dar, northern Ethiopia, on November 10, 2018. Credit: EDUARDO SOTERAS/AFP via Getty Images

ፕሮፌሰር አበበ ዘገየ፤ የማስተማርና ስልጠና ማዕከል ተባባሪና መሥራች ዳይሬክተር፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በሥርዓተ ትምህርቱ ዘርፍ በብርቱ አነጋጋሪ፣ አሳሳቢና መፍትሔ ሻች ሆኖ ስላለው የትምህርት ጥራት ደረጃና ተደራሽነት ተግዳሮቶችና አማራጭ የመፍትሔ ሃሳቦችን አንስተው አተያያቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች
  • ጎሣ ተኮር የትምህርት ፖሊሲ
  • ብሔራዊ የማስተማሪያ ቋንቋ
  • ሥራና ምሩቃንን ማገናኘት

Share