ፕሮፌሰር ጥላሁን ይልማና የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል ግንባታ

Africa CDC.jpg

This general view shows the building of the African CDC (Centers for Disease Control) headquarters during the inauguration ceremony in Addis Ababa, Ethiopia, on January 11, 2023. Credit: AMANUEL SILESHI/AFP via Getty Images

ዶ/ር ጥላሁን ይልማ በUniversity of California የቫይሮሎጂ ልዩ ፕሮፌሰር ናቸው። በእንሰሳት ሳይንስ ስመ ጥር ከሚባሉ የዓለማችን ተመራማሪዎች አንዱ ሲሆኑ፤ በክትባት ፈጠራና የተለያዩ የምርምር ግኝቶቻችው በርካታ የክብር ሽልማቶችን ተሸልመዋል። የዩናይትድ ስቴትስና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚዎች አባልም ናቸው። በቅርቡ አዲስ አበባ ለቆመው የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል ግንባታ ስላበረከቱት አስተዋፅዖና የማዕከሉን ሚናዎች አንስተው ይናገራሉ።


Key Points
  • የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል
  • ግለ አስተዋፅዖ
  • የማዕከል ግንባታ

Share