"የዘር ጦርነት ባይኖርብን ኖሮ ዛሬ ኢትዮጵያ እንደ ደቡብ ኮሪያና ታይዋን ሆና ሁላችንም የምንጠቀምበት ጊዜ ነበር"ፕ/ር ጥላሁን ይልማ

Prof Tilahun Yilma.jpg

Prof Tilahun Yilma. Credit: T.Yilma

ዶ/ር ጥላሁን ይልማ በUniversity of California የቫይሮሎጂ ልዩ ፕሮፌሰር ናቸው። በእንሰሳት ሳይንስ ስመ ጥር ከሚባሉ የዓለማችን ተመራማሪዎች አንዱ ሲሆኑ፤ በክትባት ፈጠራና የተለያዩ የምርምር ግኝቶቻችው በርካታ የክብር ሽልማቶችን ተሸልመዋል። የዩናይትድ ስቴትስና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚዎች አባልም ናቸው። በቅርቡ አዲስ አበባ ለቆመው የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል ግንባታ ስላበረከቱት አስተዋፅዖና የማዕከሉን ሚናዎች አንስተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ስኬቶችና ተግዳሮቶች
  • ትልሞች
  • ውርሰ አሻራና ምክረ ሃሳቦች

Share