"ሴቶችን ያማከለ አመራርና ፖሊሲዎች ወደ ጦርነት ዳግም ላለመግባት ያግዛል" ሰይፉ ወልደጊዮርጊስ

II Seifu.jpg

Seifu Woldegiorgis (PhD Candidate). Credit: S.Woldegiorgis

አቶ ሰይፉ ወልደጊዮርጊስ፤ በአደላይድ ፍሊንደርስ ዩኒቨርሲቲ የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪ ናቸው። "ጦርነት በእናቶችና ሕፃናት ጤና አገልግሎት ያለው አሉታዊ ተፅዕኖ" በሚል ርዕስ ስላካሔዱት ጥናት ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የሴቶች መብቶች
  • ሴቶች ተኮር ፖሊሲዎችና ፋይዳዎች
  • ሴቶችና የአገር ግንባታ ሚና

Share