"በጦርነት በጣሙን የሚጎዱ ሴቶች በመሆናቸው በሰላም ድርድርና ጥሪ ውስጥም በግንባር ቀደምትነት እንዲሳተፉ የሚል አመኔታ አለ" ሰይፉ ወልደጊዮርጊስ

I Seifu.jpg

Seifu Woldegiorgis (PhD). Credit: S.Woldegiorgis

አቶ ሰይፉ ወልደጊዮርጊስ፤ በአደላይድ ፍሊንደርስ ዩኒቨርሲቲ የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪ ናቸው። "ጦርነት በእናቶችና ሕፃናት ጤና አገልግሎት ያለው አሉታዊ ተፅዕኖ" በሚል ርዕስ ስላካሔዱት ጥናት ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የሴቶች መብቶች
  • ሴቶች፣ ሕፃናትና ጦርነት
  • የሴቶች ሚና ለሰላምግንባታ

Share