ምልሰታዊ ምልከታ 2022፤እስላማዊ ስልጣኔ ምንድነው?

Teshome B Kemal.jpg

Teshome Berhanu Kemal. Credit: TB.Kemal

ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል - 26 መጻሕፍትን ለንባብ ያበቁ ሲሆን፤ አራት ለሕትመት ያልበቁ መጻሕፍትንም ጽፈዋል። እስከ 2000 የሚደርሱ መጣጥፎችንም አስነብበዋል። ሰሞኑን “እስላማዊ ስልጣኔ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ለአንባቢያን እነሆኝ ባሉት መጣጥፋቸው ላይ ካሰፈሩት ውስጥ የእስላማዊ ስልጣኔ ምንነትንና መገለጫዎቹን አንስተው ይናገራሉ። የ2022 መገባደጃ አስባብ በማድረግ በምለሰታዊ ምልከታ ደግመን አቅርበናል።


አንኳሮች
  • የስልጣኔ ፍቺ
  • የእስልምና ሃይማኖት መስፋፋት
  • እስልምናና ሥነ ፅሑፍ

Share