"የእኔ ሕልም ኢትዮጵያውያን ተስማምተው፤ በአንድነት ሀገራቸውን አሳድገው እኩልና ባለፀጋ እንዲሆኑ ነው፤ በሕይወት ዘመኔ ይኼ ሆኖ አያለሁ ብዬ አላስብም" አቶ ቡልቻ ደመቅሳPlay10:11Bulcha Demeksa. Credit: Capitalኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.33MB) ያለ ዝንፈት ሁሌም ውድ ሀገሬ ብለው በጠሯት የኢትዮጵያ ዕቅፍ ውስጥ ዳግም ላይመለሱ ለዘላለሙ ያረፉት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ፤ ሀገራቸውን በምጣኔ ሃብት ባለሙያነት በምክትል የፋይናንስ ሚኒስትርነት፣ በዓለም አቀፍ መድረክ በዓለም ባንክና በተባበሩት መንግሥታት፣ በፖለቲካው መስክ ድምፃቸው ጎልቶ የሚሰማ የፓርላማ አባል ሆነው አገልግለዋል። በሕይወት ሳሉ ያካሔድነውን ቃለ ምልልስ በዝክረ መታሰቢያነት ደግመን አቅርበናል።አንኳሮችየጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ጠቅላይ ሚኒስትርነት መተካትየጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሊያስገኙ የሚችሏቸው ፋይዳዎችና ዕድሎችየቡልቻ ደመቅሳ "My Life" ግለ ሕይወት ተራኪ መጽሐፍ ጭብጦችShareLatest podcast episodes"ኤርምያስ ወንድሙ ከመሀል ሜዳ መትቶ ያስቆጠራት ግብ ዛሬ ድረስ ባልንጀሮች ሆነን እንድንቀር መንሰአኤ ናት ።" - ሻምበል በላይነህሶስና ወጋየሁ፤ ከሜክሲኮ አደባባይ እስከ ሀገረ አውስትራሊያበዓለ ልደት በኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ዘንድ"ይህን ታላቅ በዓል በአውስትራሊያና የተለያዩ ቦታዎች ለምታከብሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን፤ ምኞቴም ፀሎቴም የሕይወት ለውጥ እንዲሆንላችሁ ነው" ፓስተር ናትናኤል ገመዳRecommended for you07:39የኢትዮጵያውያን-አውስራሊያውያን የ2025 አዲስ ዓመት ተስፋና ምኞቶች