ምልሰታዊ ምልከታ 2022፤የ ‘ምሁር’ ቃለ ትርጓሜ ምንድነው? ዕውቀት ጎሣ አለው?

Dr Ashenafi Gossaye II.jpg

Dr Ashenafi Gossaye. Credit: A.Gossaye

ዶ/ር አሸናፊ ጎሳዬ - የኢትዮጵያውያን ምሁራንና ባለሙያዎች መድረክ ዋና ጸሐፊ፤ ስለ መድረኩ ምሥረታና የምሁራን አገራዊ አስተዋፅዖዎችን አስመልክተው ይናገራሉ። የ2022 መገባደጃ አስባብ በማድረግ በምለሰታዊ ምልከታ ደግመን አቅርበናል።


አንኳሮች
  • የኢትዮጵያውያን ምሁራንና ባለሙያዎች መድረክ አመሠራረትና ውጥኖች
  • የምሁር ትርጓሜና ሚናዎች
  • ዕውቀትና የጎሳ መለያ

Share