"የማውቀው ኢትዮጵያዊነትን ብቻ ነው" አበራ የማነአብPlay13:46Abera Yemaneab. Credit: A.Yemaneabኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (12.75MB) ሰሞኑን "ለውጥ ናፋቂው ሕይወቴ" በሚል ርዕስ ግለ ታሪካቸውን ለአንባቢያን ያበቁት አበራ የማነ አብ ትውልዳቸው ደቡብ ኢትዮጵያ ጠምባሮ፣ እናታቸው ተዋበች ይርዳው ከመርሃ ቤቴ፤ አባታቸው የማነ አብ ጊላይ ከሃማሴን (ኤርትራ) ናቸው። ትረካቸውን ከደቡብ ኢትዮጵያ ጠምባሮ አንስተው፤ በአገር ውስጥና በአውሮፓ ስላካሔዷቸው የተማሪዎች ንቅናቄ የትግል ተሳትፎዎች ያወጋሉ።አንኳሮችውልደትና ዕድገትብሔራዊ ማንነትየኮሌጅ ሕይወትና የማልኮም ኤክስ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግግርተጨማሪ ያድምጡ"በተማሪዎች ንቅናቄ ወቅት ጥያቄው የብሔሮች መብቶች ይታወቁ እንጂ ከኢትዮጵያ የመለያየትን ሃሳብ ለማጉላትና ኢትዮጵያን ለመበተን አልነበረም" አበራ የማነ አብተጨማሪ ያድምጡ"የመሬት ለአራሹ አዋጅ ፍትሐዊና ሕዝባዊ ስለሆነ ማንኛውም ተራማጅ ወገን ሊደግፈው የሚገባ ነው የሚል ቁርጠኛ አቋም ነበረን" አበራ የማነ አብተጨማሪ ያድምጡ"ስጋቴ እንዳለፉት ጊዜያት ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ እርምጃ ወደፊት ሁለት እርምጃ ወደ ኋላ እንዳይሆን በጣም ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚያስፈልግበት ጊዜ መሆኑ ነው" አበራ የማነ አብShareLatest podcast episodes"ወደፊት መራመድ አለብን፤ መተዳደሪያ ደንባችን መከለስ አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"መሠረታችን ማኅበረሰቡ ነው፤ ወደፊት የሚያራምደን የማኅበረሰቡ ድጋፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"እኛ ፖለቲካዊ አቋም የለንም፤ የሃይማኖት አቋም የለንም፤ መሥራት ያለብን ማኅበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በቅዳሜው ሀገር አቀፍ ምርጫ ዳግም ለመመረጥ ከበቁ ከፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ታሪፍን አስመልክተው እንደሚነጋገሩ አስታወቁ