"ስጋቴ እንዳለፉት ጊዜያት ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ እርምጃ ወደፊት ሁለት እርምጃ ወደ ኋላ እንዳይሆን በጣም ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚያስፈልግበት ጊዜ መሆኑ ነው" አበራ የማነ አብPlay11:59Abera Yemane-Ab. Credit: A.Yemaneabኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.61MB) የ"ለውጥ ናፋቂው ሕይወቴ" መጽሐፍ ደራሲ አበራ የማነ፤ የኢዲኃቅን የሰላም ልዑክ ቡድን መርተው በግዮኑ የሰላም ጉባኤ ለመታደም ሳይበቁ እንደምን ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በቀጥታ ወደ ዘብጥያ እንደወረዱና የኢትዮጵያን ወቅታዊ ጉዳዮች አስመልክተው አተያያቸውን ያጋራሉ።አንኳሮችከሰላም ልዑክ ቡድን መሪነት ወደ እሥረኝነትዳግም ስደትተስፋና ስጋትተጨማሪ ያድምጡ"የማውቀው ኢትዮጵያዊነትን ብቻ ነው" አበራ የማነአብተጨማሪ ያድምጡ"በተማሪዎች ንቅናቄ ወቅት ጥያቄው የብሔሮች መብቶች ይታወቁ እንጂ ከኢትዮጵያ የመለያየትን ሃሳብ ለማጉላትና ኢትዮጵያን ለመበተን አልነበረም" አበራ የማነ አብተጨማሪ ያድምጡ"የመሬት ለአራሹ አዋጅ ፍትሐዊና ሕዝባዊ ስለሆነ ማንኛውም ተራማጅ ወገን ሊደግፈው የሚገባ ነው የሚል ቁርጠኛ አቋም ነበረን" አበራ የማነ አብShareLatest podcast episodes"ወደፊት መራመድ አለብን፤ መተዳደሪያ ደንባችን መከለስ አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"መሠረታችን ማኅበረሰቡ ነው፤ ወደፊት የሚያራምደን የማኅበረሰቡ ድጋፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"እኛ ፖለቲካዊ አቋም የለንም፤ የሃይማኖት አቋም የለንም፤ መሥራት ያለብን ማኅበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በቅዳሜው ሀገር አቀፍ ምርጫ ዳግም ለመመረጥ ከበቁ ከፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ታሪፍን አስመልክተው እንደሚነጋገሩ አስታወቁ