"በተማሪዎች ንቅናቄ ወቅት ጥያቄው የብሔሮች መብቶች ይታወቁ እንጂ ከኢትዮጵያ የመለያየትን ሃሳብ ለማጉላትና ኢትዮጵያን ለመበተን አልነበረም" አበራ የማነ አብPlay15:06Abera Yemane-Ab. Credit: A.Yemane-Abኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.43MB) የ "ለውጥ ናፋቂ ሕይወቴ" መፅሐፍ ራሲ አበራ የማነ አብ፤ በውቅቱ በፀሐፊነት ይመሩት ስለነበረው የዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ተማሪዎች ማኅበር እንቅስቃሴዎችና ስለ ተማሪዎች ንቅናቄ አንኳር አወዛጋቢ የመብት ጥያቄ ዕሳቤ ያስረዳሉ።አንኳሮችየመላው ኢትዮጵያ ሶሻሊስ ንቅናቄ (መኢሶን) አባልነትና የፓርቲ ፖለቲካ ትግል ጅማሮየማንነት ፖለቲካና የተማሪዎች ንቅናቄየተማሪዎች ንቅናቄና የመገንጠል መብት ጥያቄተጨማሪ ያድምጡ"የማውቀው ኢትዮጵያዊነትን ብቻ ነው" አበራ የማነአብተጨማሪ ያድምጡ"የመሬት ለአራሹ አዋጅ ፍትሐዊና ሕዝባዊ ስለሆነ ማንኛውም ተራማጅ ወገን ሊደግፈው የሚገባ ነው የሚል ቁርጠኛ አቋም ነበረን" አበራ የማነ አብተጨማሪ ያድምጡ"ስጋቴ እንዳለፉት ጊዜያት ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ እርምጃ ወደፊት ሁለት እርምጃ ወደ ኋላ እንዳይሆን በጣም ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚያስፈልግበት ጊዜ መሆኑ ነው" አበራ የማነ አብShareLatest podcast episodes"ወደፊት መራመድ አለብን፤ መተዳደሪያ ደንባችን መከለስ አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"መሠረታችን ማኅበረሰቡ ነው፤ ወደፊት የሚያራምደን የማኅበረሰቡ ድጋፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"እኛ ፖለቲካዊ አቋም የለንም፤ የሃይማኖት አቋም የለንም፤ መሥራት ያለብን ማኅበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በቅዳሜው ሀገር አቀፍ ምርጫ ዳግም ለመመረጥ ከበቁ ከፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ታሪፍን አስመልክተው እንደሚነጋገሩ አስታወቁ