ዩናይትድ ስቴትስ የሕዳሴ ግድብን ከግብፅ ጋር ላላት ግንኙነት መዋዋያነት እየተጠቀመችበት ነው ተባለ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

በግ ጠባቂዋን የዘጠኝ ዓመት ሕፃን አስገድዶ የደፈረ ግለሰብ ላይ የፅኑ እሥራት ብይን ተጣለ


ታካይ ዜናዎች
  • የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2017 የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ከ11 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ተመላሽ ማድረግ
  • ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ከአቅም በላይ እንደሆነ መመልከት
  • የወባ በሽታ ስርጭት ተፈናቃይ ዜጎች በሠፈሩባቸው አካባቢዎች እንዲሁም የመስኖ ሥራና የስንዴ ልማት ባሉባቸው ሥፍራዎች በእጅጉ መጨመር
  • በኢትዮጵያ ያለውን የቤት ፍላጎት ከአቅርቦት ጋር ለማመጣጠን ወደ ግማሽ ሚሊየን የሚጠጉ ቤቶችን መገንባት እንደሚያስፈልግ መነገር
  • ከኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ፈቃድ ከወሰዱት 19 ሺህ ያህል የውጭ ባለ ሃብቶች መካከል ወደ ሥራ የተሠማሩት 24 በመቶ ብቻ መሆን
  • 10 የእሳት አደጋዎች ሆን ተብለው በሰዎች አማካይነት መድረስ
  • የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተወሰኑ የመንግሥት አገልግሎት ሥራዎች በግል ድርጅቶች አማካይነት እንዲያሠራ የሚፈቅድ ድንጋጌ ረቀቃ
  • በዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ልማት ድርጅት ድጋፍ መቋረጥ ሳቢያ ለተጎዱ ድርጅቶች አማራጭ የገንዘብ ምንጮችን የሚያፈላልግ ቡድን መቋቋም
  • በአዲስ አበባና አካባቢዋ ማንኛውንም ዓይነት ድሮን ያለ ብሔራዊ መረጃና ደሕንነት አገልግሎት ፈቃድ ማስነሳትም ሆነ ማብረር እንደማይቻል ተገለጠ

Share

Recommended for you