"በ13ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ ከሚባሉት ብሔረሰቦች መካከል አርጎባ ነበር" ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ

Dr Girma Awgichew Demeke III .png

Author Girma Awgichew Demeke (PhD). Credit: GA.Demeke

ደራሲ ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ፤ የ"ኩሽ እና ኩሻዊ፤ ቋንቋ፣ ታሪክ፣ ሃይማኖት እና ነገድ" መጽሐፍ ደራሲ፤ በኩሽና ኩሻዊነት ዙሪያ ያሉ ብዥታዎችን ያመላክታሉ። የማረቂያ ምክረ ሃሳቦችንም ይቸራሉ።


አንኳሮች
  • ውዥንብርን በማጥራት ረገድ የጋዜጠኞች፣ የታሪክ ፀሐፍትና ተማራማሪዎች ሚና
  • ፑንትና ኢትዮጵያ
  • የሀበሻ ስያሜ አጠቃቀም

Share