"የኢትዮጵያን ባንክ አሠራር ለማዘመን በጎሣ ላይ የተመሠረቱ ባንኮችን በብሔራዊ መንፈስ ማዋቀርና የአዲስ ትውልድ ባንክ ምሥረታ ያስፈልገናል" ዶ/ር ሙሴ ደለለኝPlay16:06A building of the new headquarters of the Commercial Bank of Ethiopia CBE is seen in Addis Ababa, Ethiopia, Feb. 13, 2022. Credit: Wang Ping/Xinhua via Getty Imagesኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.45MB) ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ - በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ በአፍሪካ መምሪያ የማምረት አቅምና ዘላቂ ልማት ንዑስ መምሪያ ኃላፊ፤ በቅርቡ "Does Ethiopia need foreign banks or domestic banks of a different genre?" በሚል ርዕስ ለንባብ ያበቁትን መጣጥፍ አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮችየዓለም ንግድ ድርጅትየባንክ ብሔራዊ መዋቅራዊ ለውጥና አሠራርምክረ ሃሳቦችተጨማሪ ያድምጡ"እጅ ጥምዘዛ ከበድ ላሉ አገሮች ነው፤ የውጭ ብድር፣ እርዳታና ሙዋዕለ ፍሰት ጥገኛ ለሆኑ አገሮች ትዕዛዝ ነው የሚሰጠው" ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ"የባንክ ተቋሞቻችንን በተለይም የፋይናንስ ዘርፍ የቴክኖሎጂ ብቃታችንን ሳናዘምን የውጭ ባንኮችን መክፈት ማለት በጣም ትልቅ ችግር መጋበዝ ማለት ነው" ዶ/ር ሙሴ ደለለኝShareLatest podcast episodesቪዛዎ ሊሰረዝ እንደሚችል ተነግርዎታልን? የተሳሳተ መረጃ እንደምን ለአግባብ የለሽ የቪዛ ተፅዕኖ እንደሚዳርግ እነሆበቀንድ ከብቶች ከአፍሪካ የአንደኛነት ሥፍራን የያዘችው ኢትዮጵያ የአንድ ዜጋ ዓመታዊ የወተት ፍጆታ 20 ሊትር ብቻ መሆኑ ተመለከተሱዛን ሊ የመጀመሪያዋ የሴት ሊብራል ፓርቲ መሪ ሆኑየኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች ጥናታዊ ፅሑፎች 'ከእውነታ የራቁ ወይም ከፍተኛ የጥራት ችግር ያለባቸው' ናቸው በሚል ከሁሉም በላቀ መልኩ እየተሰረዙ መሆኑ ተነገረ