"እጅ ጥምዘዛ ከበድ ላሉ አገሮች ነው፤ የውጭ ብድር፣ እርዳታና ሙዋዕለ ፍሰት ጥገኛ ለሆኑ አገሮች ትዕዛዝ ነው የሚሰጠው" ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ

Dr Mussie Delelegn Arega 2.jpg

Dr Mussie Delelegn Arega. Credit: MD.Arega

ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ - በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ በአፍሪካ መምሪያ የማምረት አቅምና ዘላቂ ልማት ንዑስ መምሪያ ኃላፊ፤ ዓለም አቀፍ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ እንዲዘልቁ በኢፌዴሪ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተላለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ሙያዊ ግለ አተያያቸውን ያንፀባርቃሉ።


አንኳሮች
  • የምጣኔ ሃብት በሮችን በፍጥነትና በስፋት የመክፈት ስጋቶችና መዘዞች
  • አሁነኛ ምጣኔ ሃብታዊ ችግሮች
  • የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ተቋማት ጫናዎች

Share