"የባንክ ተቋሞቻችንን በተለይም የፋይናንስ ዘርፍ የቴክኖሎጂ ብቃታችንን ሳናዘምን የውጭ ባንኮችን መክፈት ማለት በጣም ትልቅ ችግር መጋበዝ ማለት ነው" ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ

Foreign Banks.jpg

Foreign Banks. Credit: Illustration by Budrul Chukrut/SOPA Images/LightRocket via Getty Images

ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ - በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ በአፍሪካ መምሪያ የማምረት አቅምና ዘላቂ ልማት ንዑስ መምሪያ ኃላፊ፤ ዓለም አቀፍ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ እንዲዘልቁ በኢፌዴሪ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተላለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ሙያዊ ግለ አተያያቸውን ያንፀባርቃሉ።


አንኳሮች
  • የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ
  • የዓለም አቀፍ ባንክ ፖሊሲ ቀረፃ
  • መንግሥትን ለዓለም አቀፍ ባንክ በሮችን ለመክፈት ፈቃደኛ ወይም ግድ የሚያሰኙ አስባቦች

Share