“የኢትዮጵያ ሕዝብ ቀደም ሲል በኢትዮጵያዊነት ስሜት በአንድነት የተነሳውና ሁልጊዜም የሚነሳው በአድዋ መንፈስ ነው” ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ

Adwa pic.jpg

Adwa youth gesture during the celebration of the 125th victory of Adwa at Menelik Square in Addis Ababa, Ethiopia, on March 2, 2021. Credit: AMANUEL SILESHI/AFP via Getty Images

የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ፤ ስለ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ የሕይወት ዘመንና ውርሰ አሻራዎች አንስተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የምኒልክ ውልደትና ዕድገት
  • የውጫሌ ውል የታቀደ ሴራ ወይስ ያልታሰበ ስህተት?
  • የአድዋ ድል ኢትዮጵያዊ፣ አፍሪካዊና ዓለም አቀፋዊ ፋይዳዎች

Share