የስደተኞች ሳምንት 2024፤ ድምፃዊ ኤልያስ የማነ "ኪዊ" - ከአፍሪካ ቀንድ እስከ እስያ ፓስፊክPlay19:23Singer Elias "Kiwi" Yemane. Credit: SBS Amharicየኔ ታሪክ፤ ከኢትዮጵያ እስከ አውስትራሊያView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsSpotifyDownload (14.59MB) የዓለም የስደተኞች ቀን ከ2001 አንስቶ ወርሃ ጁን በገባ በ20ኛው ቀን ሲከበር፤ አውስትራሊያ ውስጥ ጁን 20ን አካትቶ ከአንድ ቀን መታሰቢያነት ዝለግ ብሎ ከጁን 16 እስከ 22 አንድ ሳምንት ደፍኖ ይከበራል። ይህንኑ አስባብ አድርገን ከሶማሊያ ተንስቶ፣ በኬንያና ኒውዝላንድ አቋርጦ አውስትራሊያ የሠፈረውን ድምፃዊ ኤልያስ የማነ "ኪዊ" ከቀደም የግለ ታሪክ ወጉ ቀንጭበን አቅርበናል።አንኳሮችየሙዚቃ ሕይወትስደትሠፈራተጨማሪ ያድምጡለድቁና ታስቦ ለሙዚቃ መድረክ የበቃው ድምፃዊ ኤልያስ "ኪዊ""ፍቅር ፍርንባዬ ድረስ ነበር የያዘኝ፤ ማሰብና መናገር እስኪያቅተኝ ድረስ" ድምፃዊ ኤልያስ "ኪዊ""የትም አገር ልኑር ኢትዮጵያዊ ነኝ፤ ኢትዮጵያዊነት ከደም የሚወጣ አይደለም" ድምፃዊ ኤልያስ "ኪዊ" የማነShareLatest podcast episodes"ኢትዮጵያውያን መጥተው ድጋፋቸውን ቢቸሩኝ ደስ ይለኛል" ሶሊያና እርሴ"የትም ሀገር ብንሆን ኢትዮጵያን ከውስጣችን ማውጣት አይቻልም፤በአፍሪካ የመጀመሪያው በሆነው የሰርከስ ማዕከል ግንባታ ኢትዮጵያውያን ተሳታፊ ቢሆኑ ደስ ይለኛል"ሶስና ወጋየሁሶስና ወጋየሁ፤ ከአውስትራሊያ ጥገኝነት ጥየቃ ለክብር ሽልማት መብቃትሶስና ወጋየሁ፤ ከሜክሲኮ አደባባይ እስከ ሀገረ አውስትራሊያRecommended for you08:42ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ የተማሪዎች ዕዳ ቅነሳ፣ የተፈጥሮ ጥበቃና የቤቶች ግንባታ የቀጣዩ መንግሥታቸው ቀዳሚ ተግባራት እንደሚሆኑ አስታወቁ06:11ንፅፅሮሽ - ኢትዮጵያና አውስትራሊያ፤ 'ነፃና ፍትሐዊ ምርጫ አየሁ' የመጀመሪያ ጊዜ መራጭ ጋዜጠኛ ኤልያስ ጉዲሳ