"ሰንደቁን እንደ አንድ ዋርካ ነው የምናየው፤ ሰውን በዘሩ፣ በሃይማኖቱ የማያርቅ ሰው ነው ያጣነው" አቶ መስቀሉ ደሴ

Sendeku Tesema.png

Sendeku Tesema. Credit: Sendeku Tesema's family.

አቶ ሰንደቁ ተሰማ፤ በምዕራብ አውስትራሊያ - ፐርዝ ከተማ በታክሲ አገልግሎት ሥራ ላይ ተሠማርተው ሳለ፤ በፖሊስ ገለጣ መሠረት ሆን ብሎ መንገድ አሳብሮ በመጣ መኪና በደረሰባቸው የግጭት አደጋ ከጫኗቸው ሁለት ተሳፋሪዎቻቸው ጋር በ58 ዓመታቸው ከባለቤታቸውና ሶስት ልጆቻቸው ተነጥለው ከእዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።


አንኳሮች
  • የመኪና አደጋ
  • አቶ ሰጠኝ ተስፋ አባተ (የቅርብ ጓደኛ)
  • አቶ መስቀሉ ደሴ (የቅርብ ጓደኛ)

Share

Recommended for you