ምልሰታዊ ምልከታ 2022፤"ላያግባቡን የቻሉት ምንድናቸው? ለብዙ ዘመናት ስለ አንድነት ተናግረናል፤ መለያየትና መገጫጨት የሚለው ከየት መጣ? ፕ/ር መስፍን አርአያ

Prof Mesfin Araya.jpg

Prof Mesfin Araya, National Dialogue Chief Commissioner. Credit: EBC

ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ሰብሳቢ፤ ስለ ኮሚሽኑ አወቃቀርና ሚና ያስረዳሉ። የ2022 መገባደጃ አስባብ በማድረግ በምለሰታዊ ምልከታ ደግመን አቅርበናል።


አንኳሮች
  • የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን መቋቋም አስፈላጊነት
  • ተልዕኮና ሚና
  • ባለ ሶስት ዘርፍ የውይይት ምዕራፎች

Share